238 ሺ ግምገማዎች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
USK: All ages
10 ሚ+
ውርዶች
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

እንደ አስተያየት መስጠት፣ አጭር ዳሰሳን ማጠናቀቅ ወይም በራስዎ ከተማ ውስጥ ፎቶዎችን ማንሳት አይነት ስራዎችን በመስራት ገንዘብ ያግኙ! የ Premise ተግባር የገበያ ስፍራ ሁልጊዜም በማደግ ላይ ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የሚሆኑ ስራዎች አሉ ማለት ነው። በሺዎችን የሚቆጠሩትን በየእለቱ እውቀታቸውን በማጋራት ገንዘብ የሚያገኙነት የ Premise አዋጪዎች መጥተው ይቀላቀሉ።

የ Premise መተግበሪያን በየትኛውም ከተማ ውስጥ ሆነው ማውረድ ቢችሉም ተግባሮች ግን በሁሉም ከተማዎች ውስጥ የሉም። ተግባራት ያሉት ከእኛ ከጋር የሚሰሩት ድርጅቶች እንዳላቸው ፍላጎት ሲሆን የተግባራት መገኘት በየጊዜው ይለዋወጣል።

ለምን የ Premise አዋጭ ይሆናሉ?

በማህበረሰብዎ ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር ይቅረጹ፡ የአንድሮይድ መሳሪያዎትን በመጠቀም የእርሶን አውነታ፣ አስተሳሰብ እና ማህበረሰብ የሚያንጸባርቁ እይታዎችን ያጋሩ።

አሁኑኑ ገንዘብ ያግኙ: ለጥረቶችዎ ሽልማት ያግኙ። የእርሶን ህይወት ዘይቤ የሚመጥኑ ተግባሮችን እርሶ ባለዎ ሰአት መሰረት ይምረጡ። ራስዎን ተጨማሪ ለመስራት በማነሳሳት ተጨማሪ ገንዘብ ያግኙ!

የእርሶ አስተያየት ዋጋ አለው: እርሶ ዋጋ ያለዎ ግብአት ሲሆኑ ድርጅቶች እና የማህበረሰብ መሪዎች የእርሶን ግብረ መልስ ዋጋ ይሰጡታል። Premise አስተያየትዎን ቀርጸው ማጋራትን ቀላል ያድርግልዎታል።

ትክክለኛ ለውጥን ለማምጣት ትክክለኛን ውሂብ ያጋሩ: በአለም ዙሪያ እያደገ ያለን በሺዎች የሚቆጠሩ ፖሊሲዎችን ለመለወት፣ ምርቶች እና አገልግሎቶች ለእያንዳንዱ ሰው የተሻለ ይሆን ዘንድ እየሰሩ ያሉትን ይቀላቀሉ።

የ Premise አዋጭ ስለሆኑ እናመሰግናለን!

እርዳታ ያስፈልግዎታል? E-mail support@premise.com

የ Premise አዋጭ ስለመሆን ተጨማሪ ይማሩ: www.premise.com/contributors
በማህበረሰብዎ ውስጥ ተግባራትን በማጠናቀቅ ገንዘብ ያግኙ!
የተዘመነው በ
7 ኦክቶ 2026

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
  • ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
    አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 8 ሌሎች
  • ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
    አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 8 ሌሎች
  • ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
  • ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

235 ሺ ግምገማዎች
Abdo Manned anuar
14 ኤፕሪል 2025
ደካማ
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Premise Data Corp.
29 ኤፕሪል 2025
ሃይ አብዶ፣ በ Premise አፕሊኬሽን ደስተኛ ባለመሆንዎ እናዝናለን፡፡ አሰራራችንን ሁልጊዜ ለማሻሻል እየጣርን ሲሆን፣ የምትሰጡን አስተያየትም እንደሚጠቅመን አንጠራጠርም፡፡ እድል የሚሰጡን ከሆነ፣ ያጋጠመዎትን ችግር ለመፍታት እንፈልጋለን፡፡ እባክዎ "ያነጋግሩን" የሚለውን በመጠቀም ወይም ደግሞ በዚህ አድራሻ support@premise.com (mailto:support@premise.com) አማካኝነት ኢሜል ይላኩልን እና ለጥያቄዎ መልስ እንሰጥዎታለን! - ማሜ!
Ikramtemam Sakru
16 ጃንዋሪ 2025
ግንእስካሁንስራአላገኘውምማግኘትእፈልጋለው
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Premise Data Corp.
17 ጃንዋሪ 2025
ሃይ ኢክራም፣ ለትግስትዎ እናመሰግናለን! በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ብዙ ተግባራቶችን ማግኘት ባለመቻልዎ እናዝናለን፡፡ ጥናቶች የሚለቀቁት እንዳስፈላጊነቱ ቢሆንም፣ በእርስዎ አካባቢ የሚገኙ ተግባራቶች ቁጥር እንዲጨምር ለማድረግ እየጣርን ነው፡፡ ስለሆነም በየቀኑ አፕሊኬሽኑን እንዲፈትሹ እንመክርዎታለን፡፡ የ Premise ተሳታፊ ስለሆኑ እናመሰግናለን! - ማሜ
Berhan
20 ፌብሩዋሪ 2024
አሪፍ ነው
9 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Premise Data Corp.
21 ፌብሩዋሪ 2024
ሃይ ብርሃን! Premise ስለተመቸዎት ደስ ብሎናል፤ አስተያየትዎን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን! - ማሜ

ምን አዲስ ነገር አለ

የተሻሻለ የተጠቃሚ ተሞክሮ
የአፈጻጸም ማሻሻያዎች
የአካባቢያዊነት ዝመናዎች
የሳንካ ጥገናዎች